ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- የሆርሙዝ ወሽመጥን ለመክፈት የሚያስችል ስምምነት ከኢራን ጋር ረቡዕ ሊፈረም ይችላል ተባለ
- ኳታር በኢራን እና አሜሪካ መካከል የሚደረገው ንግግር ለውጥ ማሳየቱን ገለጸች
- የኢራን ፕሬዝዳንት ከሥልጣን ስለመልቀቃቸው የተሰራጨውን ዘገባ አስተባበሉ
- የየመን ሁቲዎች የሳዑዲ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ጥቃት ፈጽመናል አሉ
- በመካከለኛው ምሥራቅ ያሉ ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ የተጋረጠው ስጋት መባባሱን ተንታኞች ተናገሩ
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ የአሁኑ ድርድር ኢራን " ጥሩ ሰነድ መፈረም የምትችልበት የመጨረሻው ዕድል ነው" አሉ








