ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ኬንያ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሁለተኛው ግለሰብ መገኘቱን አረጋገጠች
- አሜሪካ እና ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ ማዳበሪያ እንዲያልፍ እንዲስማሙ ተመድ አሳሰበ
- ለ12 ዓመታት የተጓተተው ከቻይና ወደ ሰሜን ኮሪያ የሚወስደው ድልድይ ተከፈተ
- የትራምፕ አስተዳደር በሩሲያ የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ የተጣለውን ማዕቀብ ለማላላት እያሰበ መሆኑ ተዘገበ
- በፓኪስታን የትምህርት ቤት ጣሪያ ተደርምሶ ቢያንስ 28 ተማሪዎችና አንድ መምህር ሞቱ
- ኬንያ በነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ አደረገች




























