ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ትራምፕ ከኢራን ጋር እየተደረገ ያለው ድርድር "በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ" መሆኑን ገለጹ
- ባይናንስ ከተዘረፈው 6.3 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ 90 በመቶው ያህሉን ከራሱ መሸፈኑን አስታወቀ
- ኢራን አዲስ ጦርነት ከተነሳ በቀጣናው እንደማይገደብ አስጠነቀቀች
- የሕንድ ምርጫ ቦርድ ዋና ኮሚሽነር ሥራ እንዲለቅቁ የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሄደ
- ለኤፕስቲን ልደት ከተጻፈ ደብዳቤ ጋር በተያያዘ ትራምፕ ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገ

























