አካል ጉዳተኛ ልጆቻቸውን እንዲገድሉ የሚገደዱ እናቶች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, አካል ጉዳተኛ ልጆቻቸውን እንዲገድሉ የሚገደዱ እናቶች
ታትሟል

በኬንያ ገጠራማ አካባቢዎች እናቶች የአካል ጉዳት ያለባቸውን ልጆቻቸውን እንዲገድሉ በአካባቢ ልማድ ጫና ይደርስባቸዋል።