ወደድንም ጠላንም ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ላይ ከወጡ አንድ አመት ሞልቷቸዋል።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ወደድንም ጠላንም ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ላይ ከወጡ አንድ አመት ሞልቷቸዋል።
ታትሟል

ወደድንም ጠላንም ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ላይ ከወጡ አንድ አመት ሞልቷቸዋል። ቆይታቸውም በርካቶች ከገመቱት ውጭ በክስተቶች የተሞላ ነበር።