ለልጇ የምታነብለት መጽሐፍ ያላገኘችው እናት እራሷ ፃፈች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የቀድሞ አጭር ርቀት ሯጯ ጃኔት ለሁለት ዓመት ልጇ የምታነብለት መጻሕፍት ብፈልግም ምንም ልታገኝ አልቻለችም።
ታትሟል

ጃኔት ኩዋኬ ለሁለት ዓመት ልጇ ካዮዴ የምታነብለት መጻሕፍት ፍለጋ በአቅራቢያዋ የሚገኙትን መደብሮች አሰሰች። በለንደን የምትኖረው የቀድሞ አጭር ርቀት ሯጯ ምንም ሳታገኝ ስትቀር ቀበሮው ፌሚ የተሰኘ ገጸባህሪ ፈጠረች።