የጡት ካንሰር 12 ምልክቶች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የጡት ካንሰር 12 ምልክቶች
ታትሟል

ጥቅምት የዓለማቀፉ የጤና ድርጅት የጡት ካንሰር ግንዛቤ መስጫ ወር በመሆኑ እኛም የበሽታውን ምልክቶችን ልናስታውሳችሁ ወደድን