የአባወራዎች ትምህርት ቤት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የአባወራዎች ትምህርት ቤት
ታትሟል

በአፍሪካ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ካለባቸው ሃገራት አንዷ ኒጀር ናት። ይህንንም የህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ወንዶች ስለ መጥኖ መውለድ እየተማሩ ነው።