ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ኅዳር ላይ ከሚካሄደው የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ በፊት የኢራን ጦርነት እንደማያከትም ትራምፕ ተናገሩ
- ኢራን በአሜሪካ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸመችው ጥቃት በርካታ የጦር አውሮፕላኖች መጎዳታቸው ተዘገበ
- ኢራን ለኒውክሌር ስምምነት "ስላልተገዛች" የፀጥታው ምክር ቤት ጉዳዩን እንዲመለከት ተጠየቀ
- ነዳጅ የጫኑ መርከቦች በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል በተወሰነ ሰዓት እንዲያልፉ አሜሪካ መጠየቋ ተዘገበ
- ጠ/ሚ ዐቢይ እና የኢራን ፕሬዝዳንት "በቀይ ባሕር አካባቢ ባሉ ወቅታዊ ሁነቶች" ዙርያ መወያየታቸው ተገለጸ