አልፍሬድ ኢልግ አጤ ምንሊክን ለማግኘት ያደረገው ጉዞ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, አልፍሬድ ኢልግ አጤ ምንሊክን ለማግኘት የተጓዘው ጉዞ
ታትሟል

አልፍሬድ የተወለደባትን ስዊዘርላንድ ለቅቆ ምንሊክን ለማግኘት ወደ አንኮበር ለመምጣት በባቡር፣ በመርከብ እንዲሁም በእግሩ መጓዝን ጠይቆት ነበር።