ዛሬ እየተካሄደ ያለው የሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሳኔ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ዛሬ እየተካሄደ ያለው የሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሳኔ
ታትሟል

የሲዳማ ዞን በደቡብ ክልል ውስጥ እንዲቆይ ወይም ራሱን የቻለ ክልል እንዲመሰርት የሚያስችል ሕዝበ ውሳኔ እየተካሄደ ይገኛል።