'በኤጁኬት ገርልስ' ድጋፍ 150 ሺህ ሴቶች ወደ ትምህርት ቤት ተመልሰዋል

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በኤጁኬት ገርልስ ድጋፍ 150 ሺህ ሴቶች ወደ ትምህርት ቤት ተመልሰዋል
ታትሟል

'ኤጁኬት ገርልስ' ከቤት ቤት በመሄድ ትምህርት ቤት ያልገቡ ሴቶችን የሚፈልጉ 10 ሺህ በጎ ፈቃደኛ አባላት አሉት።