ጉግል የሰዎችን ፊት መለየት የሚችል ካሜራ ይፋ አድርጓል።

ታትሟል

ጉግል የሰዎችን ፊት መለየት የሚችል ካሜራ ይፋ አድርጓል። አስደሳች ቅጽበቶችንና የታወቁ ፊቶችን በመለየት እንዲቀርፅ ተደርጎ ነው የተሰራው። ባለ 249 ዶላሩ ካሜራ መጀመሪያ ለአሜሪካ ገበያ ይቀርባል።