ዲሞክራሲ ለሰዎች ብቻ አይደለም፤ ምክንያቱም ለአፍሪካ የዱር ውሻዎችም ይሠራል።

ታትሟል

ዲሞክራሲ ለሰዎች ብቻ አይደለም፤ ምክንያቱም ለአፍሪካ የዱር ውሻዎችም ይሠራል። ተመራማሪዎች እንደደረሱበት እነዚህ እንሰሳት ለመወሰን ያስነጥሳሉ።