ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ትራምፕ እና የኢራኑ ፕሬዚዳንት ጦርነቱን የሚያስቆመውን የመግባቢያ ሰነድ ፈረሙ
- ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦችን ልታስከፍል ነው
- ኢራን፣ እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምትፈጽመው ጥቃት ስምምነቱን የጣሰ ነው አለች
- ስዊትዘርላንድ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል አርብ ዕለት ንግግር እንደሚጀመር አስታወቀች
- ኢራን በስዊትዘርላንድ በሚደረገው ንግግር ላይ ለመገኘት "ከውሳኔ ላይ አለመድረሷን" አስታወቀች
- በአሜሪካ እና እስራኤል መካከል ሊባኖስን በሚመለከት "አስቸጋሪ ንግግር" እየተደረገ መሆኑ ተሰማ
- ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ በኢራን ኒውክሌር ስምምነት "ለተጨባጭ እርምጃ" ዝግጁ መሆኑን ገለጸ