ድማሚትና ኖቤል ምን አገናኛቸው?

ታትሟል

የኖቤል ሽልማት በየዓመቱ የሚሰጥ የዓለማችን ትልቁ ሽልማት ነው። ሽልማቱ እንዴት ተጀመረ? ሰላምና የድማሚት ፈንጂ እንዴት ተገናኙ?